1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የአውሮጳ ሻምፒዮንስ ሊግን የምታስተናግደው ፓሪስ እንዴት ናት ?

ቅዳሜ፣ ግንቦት 20 2014

የዓመቱ አውሮጳ እግር ኳስ ሻምፒና የፍጻሜ ውድድር ዛሬ ምሽት በፈረንሳይ መዲና ፓሪስ ይካሄዳል። ፓሪስ የተቀናቃኞቹን የስፔኑን ሪያል ማድሪድ እና የእንግሊዙን ሊቨርፑል ክለቦች ደጋፊዎች ተቀብላ የጫወታው መጀመር እየተጠበቀ ነው።

https://p.dw.com/p/4BzZv
Paris hosting fans from Champions league finalist
ምስል Haymanot Tiruneh/DW

የአውሮጳ እግር ኳስ ሻምፒዮናን የምታስተናግደው ፓሪስ ማምሻውን በደጋፊዎች ደምቃለች

የዓመቱ አውሮጳ እግር ኳስ ሻምፒና የፍጻሜ ውድድር ዛሬ ምሽት በፈረንሳይ መዲና ፓሪስ ይካሄዳል። ፓሪስ የተቀናቃኞቹን የስፔኑን ሪያል ማድሪድ እና የእንግሊዙን ሊቨርፑል ክለቦች ደጋፊዎች ተቀብላ የጫወታው መጀመር እየተጠበቀ ነው። ለመሆኑ ዛሬ ዓለም በጉጉት የሚጠብቀውን የሁለቱ ክለቦች ፍልሚያ የምታስተናግደው ፓሪስ ከውድድሩ በፊት ድባቧምን ደምቆ አምሽቷል። በከተማዋ የጸጥታ ስጋት ለመቀነስ ከ 7 ሺ በላይ የጸጥታ ኃይሎች መሰማራታቸው ተሰምቷል። 

ኃይማኖት ጥሩነህ 

ታምራት ዲንሳ