1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የጋዜጠኞች ስልጠና 

ዓርብ፣ ጥቅምት 14 2012

በስልጠናው ላይ የሌሎች ሃገራትን በተለይም የአፍሪቃን የምርጫ ልምድ ማካፈላቸውን የተቋሙ አሰልጣኞቹ ለዶቼቬለ (DW) ተናግረዋል።ተቋሙ ምርጫው ለሚመለከታቸው፣ ሌሎች አካላት የሚሰጣቸው ስልጠናዎች ለምርጫው ሂደት እገዛ ያደርጋል የሚል እምነት አለው።   

https://p.dw.com/p/3RwFF
Äthiopien Addis Abeba EU schult Journalisten zu Wahlen
ምስል DW/Getachew Tedla

የኢትዮጵያ ምርጫና የጋዜጠኞች ስልጠና

የአውሮጳ ህብረት የምርጫ ሂደት ድጋፍ ሰጭ ተቋም ሰሞኑን በኢትዮጵያ ለጋዜጠኞች ምርጫ ላይ ያተኮረ ስልጠና ሰጥቷል።በስልጠናው ላይ የሌሎች ሃገራትን በተለይም የአፍሪቃን የምርጫ ልምድ ማካፈላቸውን የተቋሙ አሰልጣኞቹ ለዶቼቬለ (DW)ተናግረዋል።ተቋሙ ምርጫው ለሚመለከታቸው፣ ሌሎች አካላት የሚሰጣቸው ስልጠናዎች ለምርጫው ሂደት እገዛ ያደርጋል የሚል እምነት አለው።   
ጌታቸው ተድላ ኃይለ ጊዮርጊስ
ኂሩት መለሰ
ተስፋለም ወልደየስ