የአማራ ክልል ጥሪ ለዓለም አቀፍ ድርጅቶች
ሐሙስ፣ ኅዳር 2 2014ማስታወቂያ
በአማራ ክልል እየተካሄደ ባለው ጦርነት የተፈናቃዮችና በጦርነት ቀጠና ስር ያሉ ነዋሪዎች ለእንግልትና ለከፋ ርሀብ እየተጋለጡ በመሆናቸው ዓለም አቀፍ ረጂ ድርጅቶች ፈጥነው እንዲደርሱላቸው የአማራ ክልል መንግስት በድጋሚ ጠየቀ፣ ረጂ ድርጅቶች በበኩላቸው በጦርነት ቀጠና ያሉ ወገኖችን ለለመርዳት እንቅፋት እንደገጠማቸው ተናግረዋል፣ ሆኖም በታቸለ መጠን እርዳታ ለማድረስ እንደሚሰሩ ነው ያመለከቱት ።ዝርዝር ዘገባውን አለምነው መኮንን ከባህርዳር ልኮልናል።
አለምነው መኮንን
ኂሩት መለሰ
አዜብ ታደሰ