1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የአሐዱ ራዲዮ ጋዜጠኞች የፍርድ ቤት ቀጠሮ

ሐሙስ፣ ሰኔ 27 2011

የበረክ ወረዳ ፍርድ ቤት ለዛሬ ሰጥቶት የነበረዉን ቀጠሮ ለሳምት አዛወረ።ምክንያቱ፣ የተከሳሽ ጠበቃ እንዳስታወቁት፣ ፍርድ ቤቱ ዳኞች የሉትም የሚል ነዉ

https://p.dw.com/p/3LaVJ
Äthiopien Eröffnung Ahadu Radio
ምስል DW/Y. G. Egziabhare

 

አሐዱ 94.3 ኤፍ ኤም የተሰኘዉ ራዲዮ ጣቢያ ከዚሕ ቀደም ባሠራጨዉ ዘገባ ምክንያት የተመሰረተበትን ክስ የሚመለከተዉ የኦሮሚያ መስተዳድር የበረክ ወረዳ ፍርድ ቤት ለዛሬ ሰጥቶት የነበረዉን ቀጠሮ ለሳምት አዛወረ።ምክንያቱ፣ የተከሳሽ ጠበቃ እንዳስታወቁት፣ ፍርድ ቤቱ ዳኞች የሉትም የሚል ነዉ።ፍርድ ቤት አለ፣ ዳኛ ግን የለም።ለሚቀጥለዉ  ቀጠሮስ ዳኞች ይገኙ ይሆን? አይታወቀም።የታወቀዉን የአዲስ አበባዉ ወኪላችን ሰለሞን ሙጬ አጠናቅሮታል።

ነጋሽ መሐመድ

ኂሩት መለሰ

ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ

ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ