1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

 የኔቶ አባላት ልዩነት

ረቡዕ፣ ኅዳር 24 2012

የ29ኙ አባል ሐገራት መሪዎች የጦር ተሻራኪ ድርጅታቸዉን አንድነትና ተልዕኮን በሚያጠናክሩበት ርዕስ ላይ ጊዜ ሰጥተዉ ይነጋገራሉ ተብሏል።ይሁንና ዩናይትድ ስቴትስ ለድርጅቱ የምታዋጣዉን ገንዘብ ለመቀነስ መወሰኗ፣ ከጉባኤዉ በፊት በፈረንሳይና በጀርመን፣ በፈረንሳይና በዩናይትድ ስቴትስ መካከል የተፈጠረዉ ልዩነት መሪዎቹን ብዙ ማወዛገቡ አይቀርም።

https://p.dw.com/p/3U9pb
UK Nato-Gipfel
ምስል picture-alliance/AP Photo/Yui Mok

 የኔቶ አባላት ልዩነት

                        

የሰሜን አትላንቲክ ጦር ቃል ኪዳን ድርጅት (ኔቶ) አባል ሐገራት መሪዎች ለዓመታዊ ጉባኤ ለንደን-ብሪታንያ ዉስጥ እየመከሩ ነዉ። የ29ኙ አባል ሐገራት መሪዎች የጦር ተሻራኪ ድርጅታቸዉን አንድነትና ተልዕኮን በሚያጠናክሩበት ርዕስ ላይ ጊዜ ሰጥተዉ ይነጋገራሉ ተብሏል።ይሁንና ዩናይትድ ስቴትስ ለድርጅቱ የምታዋጣዉን ገንዘብ ለመቀነስ መወሰኗ፣ ከጉባኤዉ በፊት በፈረንሳይና በጀርመን፣ በፈረንሳይና በዩናይትድ ስቴትስ መካከል የተፈጠረዉ ልዩነት መሪዎቹን ብዙ ማወዛገቡ አይቀርም።የምድራችን ግዙፍ የጦር ተሻራኪ ድርጅት ኔቶ ሰባኛ ዓመቱን እያከበረም ነዉ።የፓሪሷ ወኪላችን ኃይማኖት ጥሩነሕ ዝርዝር ዘገባ ልካልናለች።

ኃይማኖት ጥሩነህ

ነጋሽ መሐመድ

ኂሩት መለሰ