1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የተፈናቃዮች አቤቱታ በአማራ ክልል

ዓርብ፣ ሚያዝያ 8 2013

ከኢትዮ ሱዳን የድንበር ግጭት ጋር ተያይዞ በሱዳን የተለያዩ ግዛቶች ይኖሩ የነበሩ ኢትዮጵያውያን ከሚኖሩባቸው አካባቢዎች እንዲወጡ እየተደረጉ መሆኑን አመለከቱ።

https://p.dw.com/p/3s8OA
Grenzstreit zwischen Äthiopien und Sudan I Metema Stadt
ምስል Alemenew Mekonnen/DW

በኢትዮ ሱዳን የድንበር ግጭት የተፈናቀሉ ናቸው

ከኢትዮ ሱዳን የድንበር ግጭት ጋር ተያይዞ በሱዳን የተለያዩ ግዛቶች ይኖሩ የነበሩ ኢትዮጵያውያን ከሚኖሩባቸው አካባቢዎች እንዲወጡ እየተደረጉ መሆኑን አመለከቱ። ከተለያዩ የሱዳን ግዛቶች ወደ መተማ የገቡት እነዚህ ወገኖች አስፈላጊው ድጋፍ እንዳልተደረገላቸውም እየተናገሩ ነው፡፡ በአማራ ክልል ምዕራብ ጎንደር ዞን የመተማ ከተማ አስተዳደር ቅሬታው ትክክል መሆኑን ሲያረጋግጥ፤ የዞኑ አደጋ መከላከል መሥሪያ ቤት በበኩሉ ድጋፍ ለማድረግ ተዘጋቻለሁ እያለ ነው።

 ዓለምነው መኮንን

ሸዋዬ ለገሠ

ማንተጋፍቶት ስለሺ