1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የተከሰከሰዉ ቦይንግ አውሮፕላን ጉዳይ ምን ደረሰ ? 

ዓርብ፣ መስከረም 9 2012

በኢትዮጵያ በተከሰከሰው የቦይንግ 737 MAX 8 አውሮፕላን ሕይወታቸውን ላጡ ቤተሰቦች ጥብቅና የቆሙት ጠበቃ የቦይንግ ኩባንያ እና ለዩናይትድ ስቱትስ የፌደራል አቪየሽን አስተዳደር መረጃዎች እንዲሰጡት የሚጠይቅ ክስ ለፍርድ ቤት አቀረቡ። የቦይንግ 737 MAX 8 አውሮፕላን ጉዳይ ምን ደረሰ ?

https://p.dw.com/p/3Pxlq
Äthiopien Mehr als 150 Tote bei Flugzeugabsturz
ምስል Reuters/T. Negeri

የቦይንግ 737 MAX 8 አውሮፕላን ጉዳይ

በኢትዮጵያ በተከሰከሰው የቦይንግ 737 MAX 8 አውሮፕላን ሕይወታቸውን ላጡ ቤተሰቦች ጥብቅና የቆሙት ጠበቃ የቦይንግ ኩባንያ እና ለዩናይትድ ስቱትስ የፌደራል አቪየሽን አስተዳደር መረጃዎች እንዲሰጡት የሚጠይቅ ክስ ለፍርድ ቤት አቀረቡ። በክሱ ምክንያት የአደጋዎቹን መንስኤ ለማወቅ ስህተቱ መቼ ነዉ የተፈጠረዉ ችግሩ ከአዉሮፕላኑ ዲዛይን ነዉ ወይስ ከማምረቻዉ፤  ይህ አደጋ ከተከሰተ በኋላ የተወሰደ ርምጃስ አለን? የሚለዉን ለማወቅ ግንዛቤ ይሰጣል ሲሉ አንድ የሕግ ባለሞያ ለዶይቼ ቬለ «DW» አብራርተዋል።   


መክብብ ሸዋ 

አዜብ ታደሰ 
ኂሩት መለሰ