1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የተመድ ጠ/ጉባዔ እና ትኩረቱ

ማክሰኞ፣ መስከረም 22 2011

73ኛው የተመድ ጠቅላላ ጉባዔ ትናንት ተጠናቀቀ። ካለፈው ሳምንት ማክሰኞ ጀምሮ የተካሄደውን የመንግሥታቱን ድርጅት ጠቅላላ ጉባዔ በፕሬዚደንትነት የመሩት ሚስ ማሪያ ፌርናንዳ በሰጡት ጋዜጣዊ መግለጫ ጉባዔው ለጤና፣ ለአካባቢ ጥበቃ እና ለስደተኞች ጉዳይ በተለይ ትኩረት ሰጥቶ ተወያይቷል።

https://p.dw.com/p/35ssh
USA UN New York Vollversammlung der Vereinten Nationen Gebäude Saal
ምስል picture-alliance/AA/C. Ozdel

የተመድ ጠ/ጉባዔ እና ትኩረቱ

መክብብ ሸዋ

አርያም ተክሌ

አዜብ ታደሰ