1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የብሔራዊ ምክክር ኮሚሽን ኮሚሽነር ቃለ መጠይቅ

ማክሰኞ፣ ሰኔ 7 2014

በተለያዩ የሀገሪቱ ክፍል ያለማሰለስ የሚሰማው የጥቃት፣ የግጭት ጦርነት ዜና የኅብረተሰቡን የደህንነት እና ጸጥታ ይዞታ ስጋት ላይ እንደጣለው የሚናገሩ ጥቂት አይደሉም። ለዚህም መፍትሄ ያመጣል በሚል የብዙሃኑ ዓይን እና ጆሮ በመንግሥት ይሁንታ በቅርቡ በተቋቋመው ብሔራዊ የምክክር ኮሚሽን ላይ አርፏል።

https://p.dw.com/p/4CeZO
Äthiopien Parlament Addis Abeba
ምስል Solomon Muche/DW

ተስፋ የተጣለበት የምክክር ኮሚሽን

ኢትዮጵያ ውስጥ በብሔራዊ ደረጃ የምክክር ኮሚሽን ከተቋቋመ ሦስት ወራት አለፈው። በተለያዩ የሀገሪቱ ክፍል ያለማሰለስ የሚሰማው የጥቃት፣ የግጭት ጦርነት ዜና የኅብረተሰቡን የደህንነት እና ጸጥታ ይዞታ ስጋት ላይ እንደጣለው የሚናገሩ ጥቂት አይደሉም። ለዚህም መፍትሄ ያመጣል በሚል የብዙሃኑ ዓይን እና ጆሮ በመንግሥት ይሁንታ በቅርቡ በተቋቋመው ብሔራዊ የምክክር ኮሚሽን ላይ አርፏል። ኮሚሽኑ ምን እየሠራ ነው? ለአጣዳፊው የሀገሪቱ የጸጥታ ችግር መፍትሄ በቅርቡ ይገኝ ይሆን? ሸዋዬ ለገሠ ከብሔራዊ ደረጃ የምክክር ኮሚሽን ኮሚሽነር ፕሮፌሰር መስፍን አርአያ ጋር ሰፋ ያለ ቃለ መጠይቅ አካሂዳለች። ሙሉውን ቃለመጠይቅ ለማድመጥ የድምጽ ማዕቀፉን ይጫኑ።

ሸዋዬ ለገሠ

ልደት አበበ