1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የባያጂዳ አፈ-ታሪክ

ማክሰኞ፣ ነሐሴ 8 2010

የናይጀሪያ የሐውሳ ማኅበረሰብ መሥራች አባት ተደርገው ይወሰዳሉ። ባያጅዳ ይባላሉ። እንደ አካባቢው ስነ-ቃል ከኾነ ባያጂዳ ኑሯቸውን በሰሜናዊ ናይጀሪያ ያደረጉ ዓረብ ናቸው። የእሳቸው ታሪክ ከትውልድ ትውልድ በቃል ሲነገር ቆይቶ ዛሬ ላይ ደርሷል። አንዳንድ ሰዎች ባያጂዳ በእውኑ የነበሩ ሰው ናቸው ሲሉ ሌሎች ይህን አይቀበሉም።

https://p.dw.com/p/33A3E