1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የሳዑዲ የምሕረት አዋጅ እና የኢትዮጵያውያን ቅሬታ

Hirut Melesseእሑድ፣ ግንቦት 27 2009

የዛሬው እንወያይ በሳዑዲ የምሕረት አዋጅ እና በኢትዮጵያውን ምሬት ላይ ያተኩራል ። በዚህ ጉዳይ ላይ የተወያዩት አቶ ፈይሰል አልይ በሳውዲ አረብያ የኢትዮጵያ ኤምባሲ የዳያስፖራ እና የቆንስላ ጉዳዮች ዘርፍ ሃላፊ፣ አቶ ሻውል ጌታሁን በሪያድ የኢትዮጵያ ኮሚኒቲ ማህበር ሊቀ መንበር፣ አቶ ኤልያስ ባሃሮን ሳውዲ አረብያ ውስጥ በግል ስራ የሚተዳደሩ እና ከ35 ዓመት በላይ የኖሩ ኢትዮጵያዊ እንዲሁም ወይዘሮ ቅድስት ኒና በመመለሻ ውጣ ውረድ ሳውዲ አረብያ ውስጥ በመንገላታት ላይ የሚገኙ ኢትዮጵያዊ ናቸው። ውይይቱን የድምጽ ማዕቀፉን በመጫን ማዳመጥ ይችላሉ።

https://p.dw.com/p/2e4Jc