1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

ስፖርት ግንቦት 5፣2019

ሰኞ፣ ግንቦት 5 2011

የእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ ውድድር ፍጻሜ፣ በመገባደድ ላይ ያለው የጀርመን የቡንደስ ሊጋ ጨዋታ ፣የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የክለቦች ውድድር እንዲሁም የስፔይኑ የፎርሙላ አንድ የመኪና እሽቅድምድም የዛሬው ዝግጅት ትኩረት ናቸው።

https://p.dw.com/p/3IR1P
Premier League: Brighton & Hove Albion v Manchester City
ምስል Getty Images/M. Regan

የሰኞ ግንቦት 5፣2019 የስፖርት ዝግጅት

በዛሬው የስፖርት ዝግጅታችን  የእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ ውድድር ፍጻሜ፣ በመገባደድ ላይ ያለው የጀርመን የቡንደስ ሊጋ ጨዋታ ፣የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የክለቦች ውድድር እንዲሁም የስፔይኑ የፎርሙላ አንድ የመኪና እሽቅድምድም እና ውጤቶቻቸው ተካተዋል። አዘጋጅዋ ሃይማኖት ጥሩነህ ታቀርብልናለች።

ሃይማኖት ጥሩነህ

ኂሩት መለሰ