1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የሰብአዊ መብት ድንጋጌ 70ኛ ዓመት

ረቡዕ፣ ኅዳር 12 2011

ለሠብአዊ መብት መከበር ዓለም አቀፍ ደንብ የወጣበት ሰባኛ ዓመት ዛሬ በመላዉ ዓለም ታስቦ ዋለ።የአዉሮጵ ሕብረት ዕለቱን ለማሰብ ከትናንት ጀምሮ ታላቅ ጉባኤ አዘጋጅቷል።

https://p.dw.com/p/38g13
Eleanor Roosevelt
ምስል Franklin D Roosevelt Library website

(Beri.Brussels) Universal Declaration of HR-70th anniversary - MP3-Stereo

ለሠብአዊ መብት መከበር ዓለም አቀፍ ደንብ የወጣበት ሰባኛ ዓመት ዛሬ በመላዉ ዓለም ታስቦ ዋለ።የአዉሮጵ ሕብረት ዕለቱን ለማሰብ ከትናንት ጀምሮ ታላቅ ጉባኤ አዘጋጅቷል።በጉባኤዉ ላይ የተባበሩት መንግሥታት ድርጅትን ጨምሮ የተለያዩ አለማአቀፋዊ እና አሐጉራዊ ድርጅቶች ተወካዮች ተገኝተዋል።

ገበያዉ ንጉሴ 

ነጋሽ መሐመድ

ማንተጋፍቶት ስለሺ