1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የሰማያዊ ፓርቲ አቋም

ዓርብ፣ ሐምሌ 13 2010

የኢትዮጵያ ብሔራዊ የመረጃ እና ደህንነት አገልግሎት ተቋም ከማንኛውም የፖለቲካ ወገንተኝነት የጸዳ እንዲሆን በተቋሙ ኃላፊ የቀረበውን ሃሳብ እንደሚደግፍ ሰማያዊ ፓርቲ ዛሬ አስታወቀ።

https://p.dw.com/p/31pbo
Äthiopien Blue Party PK
ምስል DW/Yohannes Geberegziabeher

ፓርቲው በወቅታዊ ጉዳይ ላይ መግለጫ ሰጥቷል

ፓርቲው ዛሬ በሰጠው መግለጫ ይህ ተግባራዊ እንዲሆንም የበኩልን አስተዋፅኦ ለማድረግ ዝግጁ መሆኑን አስታውቋል። በተጨማሪም በሀገሪቱ የተለያዩ ክፍሎች የሚታየው ግጭት እንደሚያሳስበው በመግለፅ መፍትሄ እንዲፈለግላቸውም አመልክቷል። ዮሐንስ ገብረ እግዚአብሔር አጭር ዘገባ ልኮልናል።

ዮሐንስ ገብረ እግዚአብሔር

ሸዋዬ ለገሠ

አዜብ ታደሰ