1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የሩስያ እና ምዕራባውያን ፍጥጫ

ዓርብ፣ ሚያዝያ 5 2010

ባለፈው ቅዳሜ በሶሪያ ምሥራቃዊ ግዛት በዱማ ከተማ የኬሚካል ጦር መሣሪያ ጥቃት ተፈጽሟል በሚል ሩስያ እና ምዕራባውያን ከዲፕሎማሲያዊ ውዝግብ አልፈው ወደ ወታደራዊ ፍጥጫ ገብተዋል።

https://p.dw.com/p/2w0yD
England Giftanschlag gegen Sergej Skripa
ምስል picture-alliance/dpa/AP Photo/A. Matthews

ሩስያና ምዕራቡ ዓለም

የሶሪያ ተቃዋሚዎች እና የመብት ተከራካሪዎች እንደሚገልጹት ከሆነ በተቃዋሚዎች ይዞታ ስር በሆነችው ዱማ ከተማ ከአየር በተጣለ የኬሚካል ቦምብ ከ50 በላይ ሰዎች ሲሞቱ ከ500 በላይ ደግሞ በመመረዝ ለስቃይ ተዳርገዋል። የብራሰልሱ ወኪላችን ዝርዝሩን አዘጋጅቷል። 

 

ገበያው ንጉሴ

አዜብ ታደሰ

ሂሩት መለሰ