1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የማኅበራዊ መገናኛ አጠቃቀምና የጠ/ሚ መግለጫ

ረቡዕ፣ መጋቢት 11 2011

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ ትናንት የማኅበራዊ ሚዲያ አጠቃቀምን በተመለከተ  «መርፌ ዓይናማ ናት ባለ ስለት»  በሚል የሰጡት መግለጫ እያነጋገረ ነው።

https://p.dw.com/p/3FNRP
Social Media Facebook Polizei Ermittlungen
ምስል picture-alliance/dpa/J.Stratenschulte

በመግለጫው ላይ አስተያየት

DW ያነጋገራቸው አስተያየት ሰጪዎች መግለጫውን እርስ በእርሱ የተምታታ እና ግራ መጋባትን የያዘ እንዲሁም ማስፈራሪያ የታከለበት ነው ብለውታል። ጠቅላይ ሚኒስትሩ በመግለጫቸው የማኅበራዊ መገናኛዎች አጠቃቀም ኢትዮጵያን አደጋ ላይ የሚጥል አዝማሚያ ጎልቶ መታየቱን ጠቅሰው ዘርፉ ሀገሪቱን ለመገንባት እና ለማዳን ሊውል ይገባል ብለዋል። ከአዲስ አበባ ሰሎሞን ሙጬ ዝርዝሩን ልኮልናል።

ሰሎሞን ሙጬ

ሸዋዬ ለገሰ

አዜብ ታደሰ