1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የማስታወቂያዎች አቀራረብና ትችቱ 

ሐሙስ፣ ጥቅምት 5 2013

በጉዳዩ ላይ የባልስልጣኑ ባልደረባ ለዶቼቬለ በሰጡት አስተያየት ማስታወቂያዎቹ ከጊዜ ወደ ጊዜ እየተሻሻሉ ቢሆንም አንዳንዴ የማስታወቂያ መርህን የጣሱ አቀራረቦች መታየታቸው አልቀረም።

https://p.dw.com/p/3jzX8
Retro Radio & Kopfhörer vor Mint Hintergrund
ምስል Fotolia

የማስታወቂያዎች አቀራረብና ትችቱ

በተለያዩ የራድዮ ማስታወቂዎች ላይ የሚታዩ የማስታወቂያ ሕግን ያልተከሉ የተባሉ አሰራሮችን እንደማይታገስ የኢትዮጵያ ብሮድካስት ባለሥልጣን አስታወቀ። በጉዳዩ ላይ የባልስልጣኑ ባልደረባ ለዶቼቬለ በሰጡት አስተያየት ማስታወቂያዎቹ ከጊዜ ወደ ጊዜ እየተሻሻሉ ቢሆንም አንዳንዴ የማስታወቂያ መርህን የጣሱ አቀራረቦች መታየታቸው አልቀረም።ዮሀንስ ገብረ እግዚአብሔር ከአዲስ አበባበጉዳዩ ላይ  ዘገባ አዘጋጅቷል።


ዮሐንስ ገብረ እግዚአብሔር


ኂሩት መለሰ
ሸዋዬ ለገሠ