1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የመቐለ ኢንዱስትሪ ፓርክ ምረቃ

ሰኞ፣ ሐምሌ 3 2009

በኢትዮጵያ እየተገነቡ ያሉ የኢንዱስትሪ ፓርኮች ሀገሪቱ ወደ ኢንዱስትሪ ልማት ዘርፍ ለምታደርገዉ መዋቅራዊ ሽግግር ከፍተኛ አስተዋጽኦ እንዳላቸዉ ጠቅላይ ሚኒስትር ኃይለ ማርያም ገለጹ። ከፍተኛ የመጠጥ ዉኃ እጥረት ይበልጥ ችግር ሊያመጣ እንደሚችል የከተማዋ ነዋሪዎች እየገለፁ መሆኑም ተመልክቶአል።

https://p.dw.com/p/2gI2y
Einweihung Mekele Industriepark Äthiopien
ምስል DW/Yohannes G/Egziabhare

Ber. (Einweihung Mekelle Industriepark)/ mmt - MP3-Stereo

ጠቅላይ ሚኒስትሩ ትናንት የመቐለ ኢንዱስትሪ ፓርክን ሲመርቁ እንደተናገሩት ፓርኮቹ በርካታ የሰዉ ኃይል በመቅጠርም የሥራ ዕድሎችን ይፈጥራሉ ብለዋል። በሌላ በኩል በመቐለ ከተማ የሚታየዉ ከፍተኛ የመጠጥ ዉኃ ችግር ትናንት የተመረቀዉ የኢንዱስትሪ ፓርክ ተጨምሮበት ይበልጥ ችግር ሊያመጣ እንደሚችል የከተማዋ ነዋሪዎች ስጋታቸዉን እየገለፁ መሆኑም ተመልክቶአል። በምረቃዉ ሥነ-ስርዓት ላይ በስፍራዉ የተገኘዉ የአዲስ አበባዉ ወኪላችን ተከታዩን ዘገባ ልኮልናል።    


ዮሐንስ ገብረ እግዚአብሔር


አዜብ ታደሰ
ሸዋዬ ለገሠ