1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የመቀሌ ወቅታዊ ሁኔታ

ሰኞ፣ ሰኔ 21 2013

ጊዜያዊ አስተዳደሩ ዋና ሥራ አስፈፃሚ አብርሐም በላይ ለኢዜአ እንደተናገሩት ጥያቄውን ያቀረበው ባለፈው ሳምንት ነው። በክልሉ ዋና ከተማ መቐለ የትግራይ መከላከያ ሠራዊት ተብሎ የሚጠራው ኃይል ገብቷል የሚል መረጃ ከተሰራጨ በኋላ ነዋሪዎች ደስታቸውን መግለፅ ጀምረዋል።

https://p.dw.com/p/3vhwz
Äthiopien Tigray-Provinz Mekele
ምስል EDUARDO SOTERAS/AFP

የመቀሌ ወቅታዊ ሁኔታ

የትግራይ ጊዚያዊ አስተዳደር ለስምንት ወራት ገደማ ከባድ ውጊያ በተደረገበት የትግራይ ክልል የተኩስ አቁም እንዲደረግ ለመንግሥት ጥያቄ አቀረበ። ጊዜያዊ አስተዳደሩ ዋና ሥራ አስፈፃሚ አብርሐም በላይ ለኢዜአ እንደተናገሩት ጥያቄውን ያቀረበው ባለፈው ሳምንት ነው። በክልሉ ዋና ከተማ መቐለ የትግራይ መከላከያ ሠራዊት ተብሎ የሚጠራው ኃይል ገብቷል የሚል መረጃ ከተሰራጨ በኋላ ነዋሪዎች ደስታቸውን መግለፅ ጀምረዋል። 

ሚሊዮን ኃይለስላሴ

ነጋሽ መሐመድ