1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የመስቀል በዓል በጉራጌ ዞን በድምቀት ተከብሮ ውሏል

ሰኞ፣ መስከረም 17 2014

የመስቀል በዓል በጉራጌ ብሔረሰብ ዘንድ በከፍተኛ ድምቀት ይከበራል። በተለያዩ የሀገሪቱ ክፍል የሚገኙ የብሄሩ ተወላጆች ለመስቀል ከሀገር ቤት አይቀሩም ይባላል። ለበዓሉ የሚደረገው ዝግጅትም ወራት እንደሚወስድ የጉራጌ ዞን ባህል መምርያ ይገልጻል።  

https://p.dw.com/p/40w13
Äthiopien | Orthodoxe Christen in der Gurage Zone
ምስል Shewangizaw Wegayehu/DW

የመስቀል በዓል ከዳመራው አንስቶ በጉራጌ ድምቀት ነበረው

የመስቀል በዓል በጉራጌ ብሔረሰብ ዘንድ በከፍተኛ ድምቀት ይከበራል። በተለያዩ የሀገሪቱ ክፍል የሚገኙ የብሄሩ ተወላጆች ለመስቀል ከሀገር ቤት አይቀሩም ይባላል። ለበዓሉ የሚደረገው ዝግጅትም ወራት እንደሚወስድ የጉራጌ ዞን ባህል መምርያ ይገልጻል።  የመስቀል ደመራን የዋዜማ ምሽት በደበብ ክልል ጉራጌ ዞን አበሽጌ ወረዳ ድብድቤ መንደር የተገኘው ዘጋቢያችን  ሸዋንግዛዉ ወጋየሁ ተከታዪን ዘገባ ከስፈራው ልኮልናል ።

ሸዋንግዛው ወጋየሁ

ታምራት ዲንሳ

አዜብ ታደሰ