1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የህዳሴ ግድብ እና ዓለም አቀፉ ማኅበረሰብ

ቅዳሜ፣ ነሐሴ 15 2013

የኢትዮጵያ አንዳንድ ጎረቤት ሃገሮች ምዕራባውያንና ቻይና በዓባይ ወንዝ አጠቃቀም ላይ ያላቸው አመለካከት ባለፉት አመታት እየተቀየረ መምጣቱን ዶይቸ ቨለ ያነጋገራቸው የፖለቲካ ምጣኔ ኃብት ምሑር ገለፁ::

https://p.dw.com/p/3zJeJ
Karte Grand-Ethiopian-Renaissance-Talsperre DE

የኢትዮጵያ አንዳንድ ጎረቤት ሃገሮች ምዕራባውያንና ቻይና በዓባይ ወንዝ አጠቃቀም ላይ ያላቸው አመለካከት ባለፉት አመታት እየተቀየረ መምጣቱን ዶይቸ ቨለ ያነጋገራቸው የፖለቲካ ምጣኔ ኃብት ምሑር ገለፁ::

በኒውዮርክ ስቴት ዩኒቨርሲቲ የፖለቲካ ምጣኔ ኃብት መምህር ኘሮፌሰር ቢኒያም አዋሽ እንዳሉት አንዳንድ ሃገራት  በወንዙ አጠቃቀም ላይ  ለኢትዮጵያ ይሰጡ የነበረውን ድጋፍ ለውጠው በተቃዋሚነት ቆመዋል::

ኢትዮጵያ በኅዳሴ ግድቡ ዙሪያ ያለውን ልዩነት በዲኘሎማሲያዊ መንገድ ለመፍታት የምትከተለው ስትራቴጂ ትክክለኛና የሚደገፍ እንደሆነም ኘሮፌሰር ቢኒያም አመልክተዋል::

ታሪኩ ኃይሉ

እሸቴ በቀለ