1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የ 2012 ዘመን መለወጫ ልዩ ዝግጅት

ሐሙስ፣ መስከረም 1 2012

እንኳን  ለ2012 ዓመት አደረሳችሁ መልካም አዲስ ዓመት። አዲሱ ዓመት ጤና  ፤ ሰላም ፤ፍቅር፤  መተሳሰብ፤ አንድነት፤ ያምጣልን! የጀርመኑ የዓለም አቀፍ መገናኛ አገልግሎት ዶቼ ቬለ «DW» ለኢትዮዉያን በሙሉ  "Frohes Neues Jahr" መልካም አዲስ ዓመት ይላል፤ በጀርመንኛ ! መስከረም  1 ቀን 2012 ዓ.ም ሃሙስ።

https://p.dw.com/p/3PVCd
Flyer Äthiopisches Neujahrfest 2012
ምስል DW/A. Hahn

የ2012 አዲስ ዓመት ልዩ ዝግጅት

አዲሱ ዓመት ጤና  ፤ ሰላም ፤ፍቅር፤  መተሳሰብ፤ አንድነት፤ ያምጣልን! የጀርመኑ ዓለም አቀፍ መገናኛ አገልግሎት ዶቼ ቬለ «DW» ለኢትዮዉያን በሙሉ «ፍሮስ ኖየስ ያር»  መልካም አዲስ ዓመት ይላል፤ በጀርመንኛ! 

ዛሬ «DW» የአማርኛ የስርጭት ክፍል አዉዳመት አዉዳመት እያልን በኢትዮጵያ መዲና አዲስ አበባ ፤ ሃዋሳ እንዲሁም አሶሳ የሚገኙ ወኪሎቻችን ፤ ያደረሱንን የአዲስ ዓመት አከባበር ዝግጅት ይዘናል።  እዚሕ ጀርመን ፍራንክፈርት ፤ፓሪስ- ፈረንሳይ እንዲሁም ሰሜን አሜሪካ የሚኖሩ ኢትዮጵያዉያን አዲሱን ዓመት እንዴት እንደሚያከብሩም እንቃኛለን፤ በአዲስ አበባ በዋዜማዉ እና የዛሬ  አከባበርን በቀጥታ የስልክ ጥሪ ጠይቀናል። በድጋሚ መልካም 2012 አዲስ ዓመት። ሙሉ ዝግጅቱን የማድመጫ ማዕቀፉን በመጫን ይከታተሉ!

አዜብ ታደሰ

ነጋሽ መሐመድ