1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

ዝምታ ሰባሪ አዳጊ ሴቶች: የግጥም እና የማንጎራጎር ተሰጦ ያላት ሮዛ አብረሃም

ማክሰኞ፣ ታኅሣሥ 6 2013

ዶይቸ ቬለ DW በአራት የአፍሪቃ ቋንቋዎች «ዝምታ ሰባሪ አዳጊ ሴቶች» ወይም #GirlZOffMute የሚል አዲስ የቪዲዮ እና የሬዲዮ ዝግጅት ጀምሯል።

https://p.dw.com/p/3mjna

 በዚህ ዝግጅት ወጣት ሴት አፍሪቃዉያት ዘጋቢዎች በተለይ በአዳጊ ሴቶች ላይ ተፅዕኖ በሚያሳድሩ ርዕሶች ላይ ይጠይቃሉ፣ ያወያያሉ፣ ዝምታን ይሰብራሉ።  በዛሬው የመጀመሪያው የቪዲዮ ዘገባ የ 15 ዓመቷ ዘጋቢ ኢትዮጵያዊት አምራን ወንዶሰን፣ የግጥም እና የማንጎራጎር ተሰጦ ካላት ሮዛ አብረሃም ጋር ቆይታ ታደርጋለች። ዐይነ ስውሯ ሮዛ «አትችልም ብሎ የሚገታኝ ሰው በጣም ያናድደኛል» ትላለች።

ዘገባ ፦አምራን ወንዶሰን

ቪዲዮ፦ ሰለሞን ሙጬ