1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል
ኪነ ጥበብአፍሪቃ

ዝምታ ሰባሪ አዳጊ ሴቶች: ባለሥዕል ተሰጥኦዋ ዲቦራ

ማክሰኞ፣ ኅዳር 28 2014

በሀዋሳ ከተማ ነዋሪ የሆነችው ተማሪ ዲቦራ ተስፋዬ 17 ዓመቷ ነው። ወጣቷ ባላት የስዕል ጥበብ ፍላጎት የተለያዩ ስዕሎችን በመሳል በስራዎቿ ብዙዎች አድናቆታቸውን እየቻሯት ይገኛል።

https://p.dw.com/p/43vQT

የ12 ክፍል ተማሪዋ ከልጅነቷ አንስቶ ያዳበረችው የሥዕል ጥበብ አሁን አሁን እንደውም የገቢ ምንጭ እንደሆናት ትናገራለች።  ዲቦራ ቃለ መጠይቅ እየተደረገላት ጠያቄዋን የዝምታ ሰባሪ አዳጊ ሴቶች ዘጋቢ ሊሻን ዳኜኝ በመሳል ተሰጥኦን አስመስክራለች። 
ዘገባ: ሊሻን ዳኜ 
ካሜራ: ሸዋንግዛው ወጋየሁ