1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የዚምባብዌ እጣ ፈንታ እና የደቡብ አፍሪቃ ሚና

ሐሙስ፣ ኅዳር 7 2010

በዚምባብዌ የጦር ኃይሉ የሀገሪቱን ስልጣን ከተቆጣጠረ በኋላ  ካለፉት 37 ዓመታት ወዲህ ስልጣን ላይ ባሉት ፕሬዚደንት ሮበርት ሙጋቤ  በቁም እስር ውስጥ ይገኛሉ። ትናንት የደቡብ አፍሪቃ ፕሬዚደንት ጄኮብ ዙማ የ93 ዓመቱን ፕሬዚደንት ሮበርት ሙጋቤን ማነጋገራቸው ይታወሳል።

https://p.dw.com/p/2nlHT
Südafrika Pretoria - Südafrikanischer Präsident Jaboc Zuma
ምስል Reuters/S. Sibeko

ዚምባብዌና የደ/አፍሪቃ የሽምግልና ሚና

የደቡብ አፍሪቃ ፕሬዚደንት ጄኮብ ዙማ  በዚምባብዌ ስለተካሄደው መፈንቅለ መንግሥት ጉዳይ የሚነጋገር አንድ ልዑክ ወደ ሀራሬ እንደሚልኩ አስታውቀው ነበር። በዚምባብዌ ሁኔታዎች እንዲረጋጉ ያሳሰበችው ደቡብ አፍሪቃ በዚምባብዌ ጉዳይ ላይ የያዘችው የሽምግልና ሚና ምን ይመስላል? በጆሀንስበርግ የሚገነውን ወኪላችን መላኩ አየለን በስልክ ጠይቄው ነበር።  

መላኩ አየለ/አርያም ተክሌ

ሂሩት መለሰ