1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

ውይይት፦ የደኢህዴን ህልውና እያበቃለት ነውን?

Tesfalem Waldyesእሑድ፣ ሐምሌ 21 2011

በደቡብ ክልል የሲዳማ ዞን ባለፈው ሳምንት የተቀሰቀሰውን ግጭት እና ኹከት ተከትሎ የክልሉ ገዢ ፓርቲ የደቡብ ህዝቦች ዲሞክራሲያዊ ንቅናቄ (ደኢህዴን) ተከታታይ እርምጃዎችን ወስዷል። የደቡብ ክልል የጸጥታ ስራን በፌደራል ኮማንድ ፖስት እንዲመራ ማድረግ ከእርምጃዎቹ አንዱ ነው።

https://p.dw.com/p/3Mnu7