1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

ውይይት፦ ምርጫ በክረምት

Eshete Bekeleእሑድ፣ ጥር 24 2012

በሺሕዎች የሚቆጠሩ የምርጫ አስፈፃሚዎች መልምሎ፤ አሰልጥኖ አሰማርቶ በክረምት ምርጫ ማካሔድ ምን ያክል ይሳካል? ለፖለቲካ ፓርቲዎች እና ምርጫውን ለሚከታተሉ የሲቪክ ማኅበራትስ ምን ፈተና ይዞ ይመጣል? የኢትዮጵያ ወቅታዊ ጸጥታ እና መረጋጋት በእርግጥ ምርጫ ለማካሔድ ያስችላል?

https://p.dw.com/p/3X6jW