1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

ዋግኽምራ መብራት ተቋረጠ

ማክሰኞ፣ ሰኔ 1 2013

የዞኑ መስተዳድር እንዳስታወቀዉ በመስተዳድሩ ስር በሚገኙ በስምንት ወረዳዎች  የኤሌክትሪክ አገልግሎች ከተቋረጠ ሁለተኛ ሳምንቱን ይዟል።

https://p.dw.com/p/3ubEE
Äthiopien Elektrizitätswerk, Woldia District Sekota
ምስል Alemnew Mekonnen/DW

ዋግኽምራ መብራት ተቋረጠ

በአማራ ክልል ዋግኽምራ ብሄረሰብ አስተዳደር የኤሌክትሪክ መብራት በመቋረጡ የነዋሪዎችና የንግድ ተቋማት እንቅስቃሴ መታጎሉን ነዋሪዎች ዐስታወቁ። የዞኑ መስተዳድር እንዳስታወቀዉ በመስተዳድሩ ስር በሚገኙ በስምንት ወረዳዎች  የኤሌክትሪክ አገልግሎት ከተቋረጠ ሁለተኛ ሳምንቱን ይዟል። የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎትና የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል መሥሪያ ቤቶችም የሚሰጡት አገልግሎች መቋረጡን አምነዋል። ሁለቱ መሥሪያ ቤቶች እንደሚሉት  መብራት የተቋረጠዉ የኤሌክትሪክ ማስተላለፊያ ገመዶች በመሰረቃቸዉና ምሰሶዎች በመውደቃቸው ነዉ።

ዓለምነዉ መኮንን 

ነጋሽ መሐመድ

ማንተጋፍቶት ስለሺ