1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

ኹሉን አቀፍ ብሔራዊ ውይይት እንዲካሄድ ተጠየቀ

ዓርብ፣ ኅዳር 25 2013

በዩናይትድስቴትስ ሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የውጭ ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ በኢትዮጵያ ወቅታዊ ሁኔታ ላይ የምስክሮችን ቃል አዳመጠ። በዚሁ ወቅት የኢትዮጵያ የፖለቲካ ኃይሎች ኹሉን አቀፍ ብሔራዊ ውይይት እንዲያካሂዱ ተጠይቋል።

https://p.dw.com/p/3mDoO
USA Mike Pompeo
ምስል Getty Images/AFP/S. Loeb

የኢትዮጵያ የፖለቲካ ኃይሎች ኹሉን አቀፍ ውይይት እንዲያካሂዱ ተጠየቀ

በዩናይትድስቴትስ ሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የውጭ ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ በኢትዮጵያ ወቅታዊ ሁኔታ ላይ የምስክሮችን ቃል አዳመጠ። በዚሁ ወቅት የኢትዮጵያ የፖለቲካ ኃይሎች ኹሉን አቀፍ ብሔራዊ ውይይት እንዲያካሂዱ ተጠይቋል። በቪዲዮ የተካኼደውን ውይይት የአትላንታው ዘጋቢያችን ታሪኩ ኃይሉ ተጨማሪ አለው።

ታሪኩ ኃይሉ

ታምራት ዲንሳ

ነጋሽ መሐመድ