ኮሮና ያስከተለዉ የሥራ አጥነት ቁጥር መጨመር በአሜሪካ
ዓርብ፣ ሚያዝያ 2 2012ማስታወቂያ
አሜሪካ በኮሮና ወረርሽኝ በብርቱ እየተጠቃች ባለችበት በዚህ ጊዜ የስራ አጡ ቁጥር እጅጉን እያሻቀበ መምጣቱ እየተነገረ ነው። ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ በበኩላቸው ሀገሪቱ «አስደናቂ» ያሉትን የምጣኔ ሀብት ማሻሻያ በማድረጓ በዚህ ረገድ ስጋት ይግባችሁ ሲሉ ተደምጠዋል። ትራምፕ ዓለምን እያመሰ ባለው የኮሮና ወረርሽኝ አስመልክተው ባደረጉት ንግግራቸው የዓለም ጤና ድርጅት ዋና ዳይሬክተር ዶ/ር ቴድሮስ አድሃኖምን ወረፍ ሳያደርጉ አላለፉም። ቻይና ተኮር ነዎት ብለዋቸዋል።
መክብብ ሸዋ
ታምራት ዲንሳ
አዜብ ታደሰ