1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

ከምርጫ በፊት አገር መቅደም እንዳለበት ሁለት የፖለቲካ ፓርቲ ድርጅቶች አስታወቁ

ዓርብ፣ ግንቦት 7 2012

ከምርጫ በፊት አገር መቅደም እንዳለበት ሁለት የፖለቲካ ፓርቲ ድርጅቶች አስታወቁ፣ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ኃላፊነት ያለው የዲሞክራሲ ተቋም መሆኑንም ተናግረዋል፡፡የአማራ ብሔራዊ ንቅናቄ (አብን)“የህገ መንግስት  ትርጉም ያስፈልጋል” የሚለው ብቻውን በቂ አይደለም ብለዋል፡፡

https://p.dw.com/p/3cHwN
Äthiopien | Frankfurt | The National Movement of Amhara
ምስል DW/E. Fekade

ከምርጫ በፊት አገር መቅደም እንዳለበት ሁለት የፖለቲካ ፓርቲ ድርጅቶች አስታወቁ

ከምርጫ በፊት አገር መቅደም እንዳለበት ሁለት የፖለቲካ ፓርቲ ድርጅቶች አስታወቁ፣ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ኃላፊነት ያለው የዲሞክራሲ ተቋም መሆኑንም ተናግረዋል፡፡የአማራ ብሔራዊ ንቅናቄ (አብን)“የህገ መንግስት  ትርጉም ያስፈልጋል” የሚለው ብቻውን በቂ አይደለም ብለዋል፡፡ የፖለቲካ መፍትሔም አስፈላጊ ው ብሏል።
አለምነው መኮንን
ታምራት ዲንሳ
አዜብ ታደሰ