1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

ኦሮሚያን የሚያብጠዉ ግጭትና ፖለቲከኞች 

ረቡዕ፣ መጋቢት 29 2013

አቶ ሙላቱ ገመቹ እንደሚሉት ችግሩ ለዘላቂዉ የሚፈታዉ መንግስት ሁሉንም ወገን ያሳተፈ ውይይት ሲያስተናግድ ብቻ ነው።የገዢዉ የብልፅግና ፓርቲ የዴሞክራሲ ማዕከል አስተባባሪ  ቢቂላ ሁሪሳ  ግን «የአፍራሽነት ሚና» ያላቸዉ ያሏቸውን የፖለቲካ ድርጅቶች በጥፋተኝነት ከሰዋል።

https://p.dw.com/p/3rga7
INFOGRAFIK Äthiopien: Konfliktreiche Grenzregion EN

የኦሮሚያ ክልል ጥቃት፣ ግጭትና መንስኤዉ


በኦሮሚያ ክልል በተለያዩ አከባቢዎች የሚደርሰዉ ጥቃትና ግጭት መንስኤ የፖለቲካ ጽንፈኝነት እና መንግስት ለችግሩ ብዙ ትኩረት አለመስጠቱ እንደሆነ ተቃዋሚዉ የኦሮሞ ፌዴራዊ ኮንግሬስ (ኦፌኮ) አስታወቀ፡፡የፓርቲው ምክትል ሊቀመንበር አቶ ሙላቱ ገመቹ እንደሚሉት ችግሩ ለዘላቂዉ የሚፈታዉ መንግስት ሁሉንም ወገን ያሳተፈ ውይይት ሲያስተናግድ ብቻ ነው።የገዢዉ የብልፅግና ፓርቲ የዴሞክራሲ ማዕከል አስተባባሪ  ቢቂላ ሁሪሳ  ግን «የአፍራሽነት ሚና» ያላቸዉ ያሏቸውን የፖለቲካ ድርጅቶች በጥፋተኝነት ከሰዋል፡፡

ስዩም ጌቱ 
ነጋሽ መሐመድ

ኂሩት መለሰ