1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

እምቦጭ የደቀነው ስጋት

ረቡዕ፣ ጥቅምት 7 2011

እምቦጭ አረም ለጣና ሐይቅ ህልውና አስጊ እየሆነ መምጣቱን የባህርዳር ከተማ ነዋሪዎች ገለፁ፣ ጉዳዩ ትኩረት ካልተሰጠው እና አስፈላጊው ርምጃ ካልተወሰደ በሚቀጥሉት አራት  ዓመታት ሐይቁ ወደ የብስነት ሊቀየር እንደሚችል ተገልጿል።

https://p.dw.com/p/36iM3
Äthiopien Tana See
ምስል DW/Y. G/Egziabhare

እምቦጭ የደቀነው ስጋት 612

በዚህ አሳሳቢ እና አስጊ ሁኔታ አንፃር  ባስቸኳይ ካልተሰራ በስተቀር መዘዙ እጅግ አስከፊ እንደሚሆንም አንድ የስነ ምህዳርና የብዝሓ ሕይወት ተመራማሪ አስጠንቅቀዋል፡፡  ስፋቱ 35,000 ካሬ ሜትር በሆነው የጣና ሐይቅ ውስጥ ከ20 በላይ ደሴቶች እና ታሪካዊ አብያተ ክርስትያን ይገኙበታል።

አለምነው መኮንን 
አርያም ተክሌ
ሸዋዬ ለገሠ