1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

ኢትዮጵያ በዩኔስኮ የስራ አስፈፃሚ አካል አባል ሆነች 

ሐሙስ፣ ኅዳር 7 2010

የተመድ የትምህርት፣ የሳይንስ እና የባህል ድርጅት ዩኔስኮ ካለፈው ጥቅምት 30 እስከ ትናንት በስቲያ ማክሰኞ ህዳር 14፣ 2017 ዓም  ድረስ በፓሪስ 39ኛ መደበኛ ጉባዔውን ባካሄደው ጉባዔ ኢትዮጵያ የስራ አስፈፃሚው አካል አባል ሆና ተመረጠች።

https://p.dw.com/p/2nlYB
GMF16 Logo Unesco
ምስል UNESCO

ኢትዮጵያ በዩኔስኮ የስራ አስፈፃሚ አካል አባል ሆነች 

ኢትዮጵያ በለቀጣዮቹ አራት ዓመታት ኃላፊነቷን እንደምትወጣ በጉባዔው የተሳተፉት የቅርስ ጥበቃ እና ጥናት ባለስልጣን አስታውቀዋል። ባለስልጣኑ የመፍረስ ስጋት ስለተደቀነበት የላሊበላ መካነ ቅርስ ጉዳይም ላይ ከዩኔስኮ ባለስልጣናት ጋር በተደረገ ምክክር መግባባት ላይ መደረሱን ገልጸዋል።

ሃይማኖት ጥሩነህ

አርያም አባል

ኂሩት መለሰ