1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

ኢሰመኮ በትግራይ የሲቪል መብትና ደህንነት እንዲጠበቅ አሳሰበ 

ሐሙስ፣ ጥቅምት 26 2013

የኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብቶች ኮሚሽን (ኢሰመኮ)  የፌደራል እና የትግራይ መንግሥስታት የፀጥታ ኃይሎች  በትግራይ ክልል የሲቪል ሰዎችን ደኅንነት እና የሰብዓዊ መብቶችን በማንኛዉ ሁኔታ ዉስጥ እንዲጠብቁ አሳሰበ።  

https://p.dw.com/p/3kuaI
Äthiopische Menschenrechtskommission
ምስል DW/G. T. Hailegiorgis

የትራንስፖርት አገልግሎቶችን ሙሉ በሙሉ እንዳይቋረጥ ጥንቃቄ

የኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብቶች ኮሚሽን (ኢሰመኮ)  የፌደራል እና የትግራይ መንግሥስታት የፀጥታ ኃይሎች  በትግራይ ክልል የሲቪል ሰዎችን ደኅንነት እና የሰብዓዊ መብቶችን በማንኛዉ ሁኔታ ዉስጥ እንዲጠብቁ አሳሰበ።  ኮሚሽኑ በተለይ ለዶቼ ቬለ በሰጠዉ ተጨማሪ ማብራርያ እየተባባሰ የመጣዉን የትግራይ ክልል የፀጥታ ሁኔታ የሚያሳስበው መሆኑንና ክስተቱን በቅርበት እየተከታተለው መሆኑን ገልፆአል።  

ዮኃንስ ገብረግዚአብሔር
አዜብ ታደሰ 
እሸቴ በቀለ