1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

Lidet Abebeዓርብ፣ ጥቅምት 19 2014

አህመድ ሁሴን ወይም ማንጁስን በተለይ ኢትዮጵያ ውስጥ የሚኖሩ ወይም የፋና ላምሮት የሙዚቃ ውድድርን የተከታተሉ ሰዎች ያውቁታል። ወጣቱ ድምፃዊ ከብዙ ውጣ ውረዶች በኋላ ዝና ብቻ ሳይሆን በፋና ላምሮት ላይ በተካሄደ የድምፃውያን ውድድር የአሸናፊዎች አሸናፊ ሆኖ የአንድ ሚሊዮን ብር ተሸላሚ ሆኗል።

https://p.dw.com/p/42JKA