1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

አነጋጋሪው ዶናልድ ትራምፕ እንደገና ብቅ አሉ

ሰኞ፣ የካቲት 22 2013

ሽንፈታቸውን ሳይቀበሉ እንዳኮረፉ ነጩን ቤተ መንግሥት የለቀቁት የቀድሞው የዩናይትድስቴትሱ ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ ድምጻቸውን አሰምተዋል። ትራምፕ አዲሱን ፕሬዚዳንት ጆ ባይደንን «ከቅድሚያ አሜሪካ ወደ አሜሪካ መጨረሻ » ቀይረዋል ሲሉ ወርፈዋቸዋል።

https://p.dw.com/p/3q46i
Weltspiegel 01.03.2021 | USA Orlando, Florida | Donald Trump, ehemaliger Präsident
ምስል Joe Skipper/REUTERS

አነጋጋሪው ዶናልድ ትራምፕ እንደገና ብቅ ማለታቸው

ሽንፈታቸውን ሳይቀበሉ እንዳኮረፉ ነጩን ቤተ መንግሥት የለቀቁት የቀድሞው የዩናይትድስቴትሱ ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ ድምጻቸውን አሰምተዋል። ትራምፕ አዲሱን ፕሬዚዳንት ጆ ባይደንን «ከቅድሚያ አሜሪካ ወደ አሜሪካ መጨረሻ » ቀይረዋል ሲሉ ወርፈዋቸዋል። በቀጣዩ የ2024 ፕሬዚዳንታዊ ምርጫ መሳተፍ እንደሚፈልጉም ፍንጭ ሰጥተዋል። የቀድሞው ፕሬዚዳንት የትናንቱ ንግግር በአሜሪካውያን ዘንድ ምን አንደምታ ነበረው?

አበበ ፈለቀ

ታምራት ዲንሳ

ማንተጋፍቶት ስለሺ