1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

«አስቸጋሪ ምርጫዎች» ድራማ፥ ክፍል 10

እሑድ፣ ግንቦት 9 2012

ይህ «አስቸጋሪ ምርጫዎች» በሚል ርዕስ የሚቀርብላችሁ የወንጀል ተፋላሚዎቹ ተከታታይ ድራማ ዐሥረኛው እና የመጨረሻው ክፍል ነው። ባለፈው ጊዜ ኢሳቅ  ሞልቶ በሚገርም ሁኔታ ስለ ሐይማኖት መታገት እና ሞት አለቃዋ አቶ አቡበክር የሚያገባቸው ነገር እንዳለ ለፖሊስ ተናዟል።

https://p.dw.com/p/3cMuV
DW Crime Fighters Serienmotiv „Uneasy choices“

«አስቸጋሪ ምርጫዎች»

«አስቸጋሪ ምርጫዎች» ድራማ፥ ክፍል 10


ይህ «አስቸጋሪ ምርጫዎች» በሚል ርዕስ የሚቀርብላችሁ የወንጀል ተፋላሚዎቹ ተከታታይ ድራማ ዐሥረኛው እና የመጨረሻው ክፍል ነው። ባለፈው ጊዜ ኢሳቅ  ሞልቶ በሚገርም ሁኔታ ስለ ሐይማኖት መታገት እና ሞት አለቃዋ አቶ አቡበክር የሚያገባቸው ነገር እንዳለ ለፖሊስ ተናዟል። አቶ አቡበክር በፖሊስ ቁጥጥር ስር ውለዋል የሚለውን ዜና  ከንቲባ መላኩ ከሰሙ በኋላ ነገሮችን ለማቃናት ወዲህ ወድያ እያሉ ነው። ከንቲባው ለዶክተር ተናኘ ያለፈውን ነገር እንርሳው ብለዋል። ለኮሌራ መከላከያ የተመደበውን ገንዘብ አፍነው መያዛቸውን ማኅበረሰቡ ይቅር ይላቸው ይሆን? ለአንድ ዓመት ያህል በጤና ጥበቃው ማዕከል ውስጥ ለማገልገል ትምህርታቸውን ላቋረጡት ካሪማ እና ሲሳይ ሁሉ ነገር ቅዠት ሆኖባቸዋል። የቅርብ ጓደኛቸው የነበረችው ሐይማኖትን አጥተዋል። ካሪማ እና ሲሳይ በቅጡ እንኳን ሐዘናቸውን ሊወጡ አልቻሉም። በዛሬው«እውነታው» በተሰኘው ክፍል ካቆምንበት ኢሳቅ ሞልቶ ቃሉን ለወታደር ፋና እና ወታደር ክፍሌ ሲጠጥ እንቀጥላለን።

ደራሲ፦ ፒናዶ አዳማ ዋባ
አዘጋጅ፦ ማንተጋፍቶት ስለሺ