1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

አሳሳቢዉ ሁለተኛ ዙር የኮሮና ወረርሽኝ በአውሮጳ 

ሰኞ፣ ጥቅምት 9 2013

ጀርመንን ጨምሮ በበርካታ የአውሮጳ ሃገራት ሁለተኛ ዙር የኮሮና ወረርሽኝ አገርሽቷል። ከፍተኛ የመንግሥት ባለሥልጣናት ጭምር በዚሁ ተሐዋሲ እየተያዙ ነው። ይህንኑ ተከትሎ ሃገራቱ ቀደም ሲል አላልተዋቸው የነበረውን ክልከላዎች መልሰው ተግባራዊ ወደማድረጉ መግባት ጀምረዋል።

https://p.dw.com/p/3k9SA
Symbolfoto Corona-Risikogebiet
ምስል Geisler-Fotopress/picture-alliance

«የጥንቃቄ ርምጃዎች ዳግም ሥራ ላይ እየዋሉ ነው»

ጀርመንን ጨምሮ በበርካታ የአውሮጳ ሃገራት ሁለተኛ ዙር የኮሮና ወረርሽኝ አገርሽቷል። ከፍተኛ የመንግሥት ባለሥልጣናት ጭምር በዚሁ ተሐዋሲ እየተያዙ ነው። ይህንኑ ተከትሎ ሃገራቱ ቀደም ሲል አላልተዋቸው የነበረውን ክልከላዎች መልሰው ተግባራዊ ወደማድረጉ መግባት ጀምረዋል። በአውሮጳ የክረምቱ መግባት እና ሁለተኛው ዙር ወረርሽኝ ያሳደረው ስጋትን አስመልክቶ የበርሊኑን ወኪላችንን ይልማ ኃይለ ሚካኤልን በስልክ አነጋግሬው ነበር።
ይልማ ኃይለሚካኤል 
ታምራት ዲንሳ
አዜብ ታደሰ