1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

አርቲስት ሣሙኤል ብርሃኑ

Aryam Abraha/M M Tእሑድ፣ ግንቦት 14 2008

ወደ ሙዚቃው ያዘነበለው ገና ከልጅነቱ አንስቶ ነው። ከዩኒቨርሲቲ አጥንቶ የተመረቀው በምህንድስና ዘርፍ ነው። በአሁኑ ወቅት ግን የራሱ የሙዚቃ ቡድንን አቋቁሞ በመንቀሳቀስ ላይ ይገኛል። ከጥቂት ሣምንታት በፊትም አዲስ የሙዚቃ አልበም ይዞ ብቅ ብሏል፤ አርቲስት ሳሚ ዳን ወይንም ሣሙኤል ብርሃኑ። «ከራስ ጋር ንግግር» የሚልም ርእስ ሰጥቶታል።

https://p.dw.com/p/1Is3H