1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

አማራጭ ማዳበሪያ

ዓርብ፣ ግንቦት 5 2014

የማደበሪያ መወደድ ወይም እጥረት በቅርቡ ሥራውን ለጀመረው የሀዋሳ ቆሻሻን መልሶ የመጠቀም ማምረቻ ማዕከል ወይም wast recycling plant መልካም የገበያ አጋጣሚን የፈጠረለት ይመስላል፡፡

https://p.dw.com/p/4BH8W
Flash-Galerie Grüne Gentechnik
ምስል picture-alliance/dpa

የማደበሪያ ዋጋ ንረት፣እጥረትና አማራጩ

ኢትዮጵያ ከውጭ የምታስገባዉ  የአፈር ማዳበሪያ ዋጋ እየጨመረ፣ በአቅርቦቱም እየቀነሰ መምጣቱ የምርቱ ተጠቃሚዎች ሌሎች አማራጮችን እንዲያማትሩ እያስገደዳቸው ነዉ፡፡የማደበሪያ መወደድ ወይም እጥረት በቅርቡ ሥራውን ለጀመረው የሀዋሳ ቆሻሻን መልሶ የመጠቀም ማምረቻ ማዕከል ወይም wast recycling plant መልካም የገበያ አጋጣሚን የፈጠረለት ይመስላል፡፡የማምረቻ ማዕከሉ የጎበኘዉ የሐዋሳው ወኪላችን ሸዋንግዛው ወጋየሁ አምራችና ተጠቃሚዎችን አነጋግሯል።

ሸዋንግዛው ወጋየሁ

ነጋሽ መሐመድ

ማንተጋፍቶት ስለሺ