1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

ንጆያ ኢብራሂም: የካሜሮን የፈጠራ ባለሙያው ንጉሥ

Philipp Sandner
ማክሰኞ፣ ሰኔ 8 2013

የሱልጣን ንጆያ ኢብራሂም የግዛት ዘመን ጀርመኖች ካሜሩንን በቅኝ ለመግዛት ከደረሱበት ጊዜ ጋር የተገጣጠመ ነበር። የቅኝ ግዛቱ ኃይል የሌሎችን ኃይላት አቅም መገደብ ሲችል ንጆያ ግን በአፍሪቃዊ ማንነታቸው ተስፋ ሳይቆርጡ ነፃነታቸውን ማስጠበቅ የቻሉ ሰው ነበሩ።

https://p.dw.com/p/3uxis