1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

ነዋሪዎች ከመቀሌ ስለምርጫው ምን አሉ?

ማክሰኞ፣ ሰኔ 15 2013

ሰኞ ሰኔ 14 ቀን፣ 2013 ዓም በተለያዩ የኢትዮጵያ አካባቢዎች ምርጫ ሲደረግ በተለያዩ ምክንያቶች ምርጫው ካልተከናወነባቸው ቦታዎች ትግራይ ክልልም አንዱ ነው።

https://p.dw.com/p/3vMKs
Äthiopien Stadtansicht Mekele
ምስል DW/M. Hailessilasie

የነዋሪዎችና የፖለቲከኛ አስተያየት

ሰኞ ሰኔ 14 ቀን፣ 2013 ዓም በተለያዩ የኢትዮጵያ አካባቢዎች ምርጫ ሲደረግ በተለያዩ ምክንያቶች ምርጫው ካልተከናወነባቸው ቦታዎች ትግራይ ክልልም አንዱ ነው። የትናንቱን አጠቃላይ ምርጫ በተመለከተ የመቀሌ ከተማ ነዋሪዎች እና አንድ የተቃዋሚ ፖለቲካ ፓርቲ አመራር አባል አስተያየታቸውን የሰጡበትን አጠር ያለ ዘገባ ሚሊዮን ኃይለሥላሴ ከመቀሌ ልኮልናል። ምርጫው በተከናወነበት ዕለት ምሽት ስለተለያዩ ሃገራት አንስቶ በተለያዩ ጉዳዮች ዙሪያ የተወያየው የአውሮጳ ኅብረት የውጭ ጉዳዮች ምክር ቤት ትግራይ ክልል ውስጥ ያለውን ኹኔታ በተመለከተ በሚቀጥለው ስብሰባው አጀንዳው አድርጎ እንደሚወያይበት አጠር ባለው መልእክቱ ትናንት በድረ ገጹ አስነብቧል።

ሚሊዮን ኃይለሥላሴ

ሸዋዬ ለገሰ

ማንተጋፍቶት ስለሺ

ኂሩት መለሰ