1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

ኅብረ-ብሔራዊ ፓርቲ የማቋቋም ዕቅድ 

ማክሰኞ፣ ሰኔ 12 2010

ትናንት አዲስ አበባ ላይ በተካሔደ ውይይት በእስር ላይ የነበሩትን ጨምሮ የኢትዮጵያ ተቃዋሚዎች ኅብረ ብሔራዊ ፓርቲ ለማቋቋም ኮሚቴ መስርተዋል። ውይይቱን ያስተባበረው ሰመያዊ ፓርቲ ነው።

https://p.dw.com/p/2znuI
Äthiopien neue politiische Partei
ምስል DW/Getachew Tedla Hilegiorgis

ኅብረ-ብሔራዊ ፓርቲ

በእስር ላይ የነሩት አቶ አንዱዓለም አራጌን ጨምሮ የተለያዩ ፖለቲከኞች በውይይቱ ተሳትፈዋል። በዉይይቱ ላይ የነበረዉ ጌታቸው ተድላ ኃይለጊዮርጊስ ተጨማሪ ዘገባ አለው።

ጌታቸው ተድላ ኃይለጊዮርጊስ

እሸቴ በቀለ
አዜብ ታደሰ