1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

ተቆርቋሪ ላጣችው አዲስ አበባ ጥብቅና

ረቡዕ፣ ነሐሴ 9 2010

የአዲስ አበባ ከተማ ነዋሪዎች በሰቆቃ ውስጥ ነው የሚገኙት ሲል የኢትዮጵያውያን አንድነት ዴሞክራሲ የአዲስ አበባ ክልል ድርጅት በሚል ስያሜ የሚንቀሳቀሰው ድርጅት አመለከተ።

https://p.dw.com/p/33CbJ
Äthiopien - Admasu Hailu, Pd. der Äthiopischen Demokratischen Partei für die Rechte der Bürger von Addis-Abeba
ምስል DW/G. Tedla

የኢትዮጵያውያን አንድነት ዴሞክራሲ የአዲስ አበባ ክልል

 ቀደም ሲል በተቃዋሚ ፓርቲነት ይታወቅ የነበረው ይኸው ድርጅት ቁጥራቸው በውል አልታወቀም ላላቸው የአዲስ አበባ ነዋሪዎች ተገቢውን ትኩረት የሰጠ አካል የለም ሲልም ወቅሷል። በዚህም መነሻነት ለመላው ኢትዮጵያ አንድነት እና ዴሞክራሲ ይንቀሳቀስ የነበረው ፓርቲ ተቆርቋሪ አጥቷል ላለው የአዲስ አበባ ነዋሪ ጥብቅና ለመቆም አዲስ ስልት ይዞ መነሳቱን የድርጅቱ ፕሬዝደንት ገልጸዋል። 

ጌታቸው ተድላ ኃይለ ጊዮርጊስ

ሸዋዬ ለገሠ

ኂሩት መለሰ