1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

ብርሃኔ ንጉሤ እና የመዝናኛ ጋዜጠኝነት ጉዞው

Negash, Akmelእሑድ፣ ነሐሴ 28 2009

ላለፉት 15 ዓመታት ከጋዜጠኝነት ተነስቶ እስከ ዋና አዘጋጅነት የደረሰ ሚና አለው፤ ብርሃኔ ንጉሤ፡፡ ብርሃኔ የፊልም ባለሞያም ነው፡፡ በትግርኛና አማርኛ ቋንቋዎች ቅልቅል የተዘጋጀው አዲሱ ‹‹ቤዛ›› ፊልሙ በሕወሓት የትጥቅ ትግል ውስጥ ተሳትፎ የነበራትን የአንዲት ወጣት ታሪክ ይተርካል፡፡ ብርሃኔን ስለ ሥራዎች ጥቂት አውግተነዋል፡፡ 

https://p.dw.com/p/2jHji