1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

ብራስልስ፤ የአዲስ የዓመት መልካም ምኞት መግለጫ

ማክሰኞ፣ መስከረም 1 2011

በአዉሮጳ ሕብረት መቀመጫ በብራስልስ የሚገኙ የሕብረቱ ባለስልጣናት ለኢትዮጵያዉያን እንኳን ለአዲሱ ዓመት አደረሳችሁ ሲሉ የመልካም ምኞት መግለጫ አስተላለፉ።

https://p.dw.com/p/34hcj
Blumenteppich in Brüssel
ምስል picture-alliance/dpa/V. Mayo

የብራስልስ የአዲስ ዓመት መልካም ምኞት

በአዉሮጳ ሕብረት መቀመጫ በብራስልስ የሚገኙ የሕብረቱ ባለስልጣናት ለኢትዮጵያዉያን እንኳን ለአዲሱ ዓመት አደረሳችሁ ሲሉ የመልካም ምኞት መግለጫ አስተላልፈዋል። ዶ/ር ዐብይ አሕመድ ወደ ስልጣን ከመምጣታቸዉ በፊት በአዉሮጳ የሚኖሩ ኢትዮጵያዉያን የሰብዓዊ መብት ይከበር ሲሉ ተቃዉሞዋቸዉን ሊያሰሙ ብራስልስ ከተማ እምብርት ላይ ወደሚገኘዉ ወደ አዉሮጳ ኅብረት ቢሮ ደጃፍ በመሄድ ተቃዉሞአቸዉን ያሰሙ ነበር ር። ዛሬ ግን ይህ ተቀየረ። የብራስልሱ ወኪላችንለኢትዮጵያ ዘመን መቀየርያ የአዲስ ዓመት ምኞት መግለጫን አሰባስቦአል።    

ገበያዉ ንጉሴ 

አዜብ ታደሰ 

ኂሩት መለሰ