በጀርመን የትንሳኤ በዓልና ዲያስፖራው የሚያደርገው ድጋፍ
እሑድ፣ ሚያዝያ 11 2012ማስታወቂያ
በኮሮና ወረርሽን ስጋት የተነሳ በርካታ መዕመናን ኢትዮጵያ ውስጥ ብቻ ሳይሆን በዚህ በጀርመን ሀገርም በዓሉን ወደ አምልኮ ቦታዎች ሄደው ወይም ከዘመድ አዝማዶቻቸው ጋር አብረው ማክበር አለመቻላቸው ብቻ ሳይሆን አለማችን አሳዛኝ ክስተት ውስጥ መገኘቷ በአውዳመቱ ላይ አንዳች የሀዘን ድባብ ጥሎበት ተስተውሏል። ይሁንና በዚህ በጀርመን አንዳንድ ቤተ ክርስትያናትም ቴክኖሎጂን በመጠቀም በቀጥታ የኢንተርኔት ስርጭት የፀሎት እና ስለ ኮሮና ተህዋሲ ትምህርት የሚሰጥበት አጋጣሚዎችም ተፈጥረው ነበር።
እንዳልካቸው ፈቃደ
ልደት አበበ