1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

በውጭ ለሚኖሩ ኢትዮጵያውያን የቀረበው ጥሪ

ዓርብ፣ ነሐሴ 7 2013

የኢትዮጵያን ሕልውና ለመታደግ በውጭ የሚኖሩ ኢትዮጵያውያንና ትውልደ ኢትዮጵያ በአንድነት እንዲቆሙ ጥሪ ቀረበ። «በሀገር ጉዳይ ዳር መቆም የለም» በሚል መርሕ ትናንት በተካሄደ ውይይት ላይ ሀገር የማዳን ጥረቱን አቀናጅቶ ማካሄድ እንደሚያስፈልግ ተገልጿል።

https://p.dw.com/p/3yxzw
Renown diaspora Ethiopians living abroad
ምስል Ethiopian Diaspora Community

«በሀገር ጉዳይ ዳር መቆም የለም»

የኢትዮጵያን ሕልውና ለመታደግ በውጭ የሚኖሩ ኢትዮጵያውያንና ትውልደ ኢትዮጵያ በአንድነት እንዲቆሙ ጥሪ ቀረበ። «በሀገር ጉዳይ ዳር መቆም የለም» በሚል መርሕ ትናንት በተካሄደ ውይይት ላይ ሀገር የማዳን ጥረቱን አቀናጅቶ ማካሄድ እንደሚያስፈልግ ተገልጿል። በሌላ በኩል በሰሜን ኢትዮጵያ የሚካሄደው ውጊያ ወደ ዐማራና አፋር ክልሎች ተፋፍሞ በቀጠለበት ሁኔታ የአሜሪካ የአፍሪቃ ቀንድ ልዮ መልዕክተኛ ጄፍሪ ፌልትማን ዳግመኛ ወደ ኢትዮጵያ እንደሚጓዙ ተገልጿል።

ታሪኩ ኃይሉ

ሸዋዬ ለገሠ

ማንተጋፍቶት ስለሺ