በኢትዮጵያ የብሔራዊ ምክክር አስፈላጊነት
ሐሙስ፣ ጳጉሜን 5 2012ማስታወቂያ
በኢትዮጵያ አሁን የሚታየውን ፖለቲካዊ አለመረጋጋትና የጸጥታ ችግሮች ለመቅረፍ ብሄራዊ ምክክር በመፍትሄነት ሊተገበር ይገባል ሲል የአፍሪካ የደህንነት ጥናት ተቋም ገለጸ ። መቀመጫውን በደቡብ አፍሪካ ያደረገው ይሄው ተቋም ባወጣው ጥናታዊ ሪፖርት አንዳመለከተው አገሪቱ አሁን የምትገኝበትን ፖለቲካዉ ሁኔታ ለመቀየር ወደ አገራዊ መግባባት ሊያደርስ የሚችል ብሄራዊ ምክክር ማድረግ ይገባል። የዳሰሳ ጥናቱን ካቀረቡት ተመራማሪዎች ከአንዱ ጋር ቆይታ ያደረገው የሀዋሳው ወኪላችን ሸዋንግዛው ወጋየሁ ተከታዩን ዘገባ አዘጋጅቷል።
ሸዋንግዛው ወጋየሁ
ኂሩት መለሰ
ሸዋዬ ለገሠ